{"product_id":"melka-gubae-መልክዐ-ጉባኤ","title":"Melkea Gubae \/ መልክዐ ጉባኤ","description":"\u003ch1\u003e\u003cspan\u003eከ380 በላይ የተለያዩ መልክዐ መልኮችንና ምስጋናዎችን አጠቃሎ የያዝ (ሁለት ጥራዝ)።\u003c\/span\u003e\u003c\/h1\u003e\n\u003ch5\u003e\u003cspan\u003eይኽ መልክዐ ጉባኤ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ የሚገኙ ከ40 በላይ የሚሆኑ የታላላቅ ገዳማትን የብራና መልክዐ ጉባኤዎችን በማስተያየት ከአንዱ ላይ የሌለውን ከሌላው ላይ በመውሰድ ከኹሉም የተውጣጡ ከ380 በላይ የተለያዩ መልክዐ መልኮችን ለማካተት እጅግ ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል፡፡ በተጨማሪም በየገዳማቱ ከኤርትራ እስከ ደቡብ ኢትዮጵያ ድረስ በአሉ ገዳማት የታተሙ ገድላት ላይ በግዕዝ ተጽፈው ያሉ መልኮችንም ወደ አማርኛ በማስተርጐም የግዕዙንም ከ3 ዓመት ተኩል በላይ በፈጀ ጊዜ የአርትዖት ሥራ በመሥራትና በማሠራት አንድ ወጥ መልክዐ ጉባኤ እንዲዘጋጅ ተደርጓል፡፡\u003c\/span\u003e\u003c\/h5\u003e","brand":"Holy Gift Store","offers":[{"title":"Default Title","offer_id":53254697353376,"sku":null,"price":300.0,"currency_code":"USD","in_stock":false}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0518\/9356\/7648\/files\/2_658b174e-7c03-43d5-9bb4-312533464ed4.jpg?v=1770921883","url":"https:\/\/www.holygift.store\/products\/melka-gubae-%e1%88%98%e1%88%8d%e1%8a%ad%e1%8b%90-%e1%8c%89%e1%89%a3%e1%8a%a4","provider":"Holy Gift Store","version":"1.0","type":"link"}